7

Mahibere Kidusan

  • Period: to

    Mahibere Kidusan

  • ውጥን

    ውጥን
    ከ1979 ዒ.ም እስከ 1980 ዒ.ም ዴረስ ተማሪዎቹ በተምሮ ማስተማር ማኅበር አዯራሽ ከሚከታተለት መንፈሳዊ ትምህርት መርሏ ግብር ጋር ይህ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ በስፋት የሚቀጥሌበትን መንገዴ ይወያዩ ነበር፡፡ በወቅቱ ትኩረት ተሰጥቶት ውይይት ይዯረግበት የነበረው ዏቢይ ጉዲይ ከመካከሊቸው ሰባኪ ወንጌሌ ማፍራት ነበር፡፡ ሇዚህም በተሇይ ወዯ ዩኒቨርሲቲ ከመግባታቸው በፊት በቤተክርስቲያን አገሌግልት እየተሳተፉ በሰንበት ትምህርት ቤት ያዯጉና በመጠኑም ቢሆን ሌምዴ ያሊቸውን ተማሪዎች እንዱያስተምሩ ማዴረግ አንዴ መፍትሓ ነው፡፡ ሇዘሇቄታው ግን ከተማሪዎቹ መካከሌ በወቅቱ ሸዋ ሀገረ ስብከት ዝዋይ ቅደስ ገብርኤሌ ገዲም የካህናት ማሠሌጠኛ ገብተው እንዱሠሇጥኑ ማዴረግ የታመነበት መሠረታዊ ጉዲይ ሆነ፡፡
    ይህንኑ ሏሳብ ተግባራዊ ሇማዴረግ፤ አስቀዴመው በዝዋይ ካህናት ማሠሌጠኛ ገብተው ስሇስብ
  • መዋቅር

    መዋቅር
    መዋቅር
    ማኅበሩ በአሁኑ ወቅት በሀገር ውስጥ 42 እና በውጭ ሀገራት 4 ማዕከሊትና 7 ግንኙነት ጣቢያዎች ያለት ሲሆን ከ450 በሊይ ወረዲ ማዕከሊትና ግንኙነት ጣቢያዎች፣ በክትትሌ ያለትን ጨምሮ ከ250 በሊይ ግቢ ጉባኤያት አለት፡፡ በማኅበሩ መዋቅር መሠረት ስዴስት ዋና ክፍልች፣ ሌማት ተቋማት አስተዲዯር ሦስት ዴጋፍ ሰጪ ዘርፎች እና አንዴ የጥናት እና ምርምር ማዕከሌ ተዋቅረዋሌ፡፡
  • ዓላማ

    ዓላማ
    ዒሊማዎቹ
    1. በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚማሩ ወጣቶችን በማኅበሩ ሥር አዯራጅቶ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያንን እምነት፣ ሥርዒትና ትውፊት እንዱማሩና የአባቶች ተተኪ እንዱሆኑ ማዴረግ፤
    2. ከሚመሇከታቸው የቤተ ክርስቲያን አካሊት ጋር በመተባበርና በማስፈቀዴ ትምህርተ ወንጌሌን በተሇያዩ ዘዳዎች /በመጽሏፍ፣ በመጽሓት በጋዜጣ፣ በዴምፅና በምስሌ /በኦዱዮ ቪዱዮ/ ካሴት፣ በበራሪ ወረቀት ወዘተ/ እንዱስፋፋ ማዴረግና ወጣት ሰባኪያንን ማበረታታት፣
    3. የተማረው የኅብረተሰብ ክፍሌ ኦርቶድክሳዊ ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያኑን በዕውቀቱ፣ በገንዘቡና በጉሌበቱ እንዱያገሇግሌ ቅዴመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤
    4. አባሊቱ ባሊቸው ሞያ፣ ዕውቀትና ገንዘብ ነጻና ሰብአዊ የሆኑ ማኅበራዊ አገሌግልቶችን እንዱያበረክቱ ማዴረግ፣
    5. ስሇ ኦርቶድክሳዊት ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያን ጥናት የሚያዯርጉ ሰ
  • አስፈላጊነት

    አስፈላጊነት
    አስፈሊጊነቱ
     የቤተ ክርስቲያኒቱን ሌጆች በአርባና በሰማኒያ ቀናቸው ያገኙትን የመንፈስ ቅደስ ሌጅነታቸውን በየከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላልች እንዲይነጠቁ ሇማዴረግ፣
     ተማሪዎቹ ስሇ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዒት እንዱማሩና ከአባቶቻቸው ያገኙትን ትውፊት ሇትውሌዴ ሇማስተሊሇፍ እንዱችለ አመቺ መንገዴ ሇመቀየስ፣
    የማኅበረ ቅደሳን ምሥረታ ፳ኛ ዒመት 4
     በሌዩ ሌዩ ሞያዎች ተመርቀው በሄደበት ቦታ የሚገጥማቸውን ማኅበራዊ ችግሮች በመወጣት ከቤተ ክርስቲያን እንዲይሇዩና የቤተ ክርስቲያንን ዯንብና ሥርዒት ተከትሇው ቤተ ክርስቲያናቸውን በጉሌበታቸው፣ በገንዘባቸውና በዕውቀታቸው እንዱያገሇግለ ሇማዴረግ፤
     ወጣቱ ተምሮ ሇሥራ ሲሰማራ ኦርቶድክሳዊ እምነቱን እና ሥርዒቱን ሇመማር እንዱሁም በአጥቢያው ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች በሰበካ ጉባኤ መሳተፍ እንዯሚገባው ዏውቆ በተግባር መተርጏ
  • አቋም

    አቋም
    አቋም
    ማኅበሩ በማንኛውም የፖሇቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ምንም ዒይነት ጣሌቃ ገብነት የሇውም፡፡
  • አባላት

    አባላት
    አባላት
    ሀ/ ቅዴስት ቤተ ክርስቲያናችን ካሎት ማሠሌጠኛዎች ሠሌጥነው የወጡ በትምህርተ ወንጌሌ አገሌግልት ሊይ የተሰማሩ አባቶችና ወንዴሞች ዯቀ መዛሙርት፤
    ሇ/ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አጥቢያ ባለት የሰንበት ት/ቤቶች መርሏ ግብር የሚማሩ ተማሪዎች፤
    ሏ/ በየአጥቢያ ሰንበት ት/ቤቶቻቸው መርሏ ግብር ሲከታተለ ቆይተው ከየተቋማቱ ተመርቀው ከወጡ በኋሊ የሰንበት ትምህርት ቤት ወይም የሰበካ ጉባኤ አባሌ ሆነው መንፈሳዊ አገሌግልት የሚፈጽሙ እና
    መ/ ሇማኅበሩ ዒሊማ ተግባራዊነት በገንዘባቸው: በዕውቀታቸውና በጉሌበታቸው የሚራደ ምእመናን ናቸው፡፡
  • ርእይ

    ርእይ
    ርእይ
    የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያን ተጠናክራ የጌታችንና መዴኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርተ ወንጌሌ በመሊው ዒሇም ተስፋፍቶ በሃይማኖት ጽኑዒን የሆኑ ምዕመናን በዝተው ማየት ::
  • ተልዕኮ

    ተልዕኮ
    ተልዕኮ
    ማኅበረ ቅደሳን የሣይንስና ቴክኖልጂ ውጤት የሆኑትን የተለያዩ ትምህርተ ሃይማኖት ማስፋፊያ ዘዳዎችን በመጠቀም ግቢ ጉባኤያትና ምእመናን የወንጌልን ትምህርት ሥርዓት፤ ትውፊት እንዱያውቁና እንዱጠብቁ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ መዋቅር እንዱጠናከርና አቅሙ እንዱያድግ ማድረግና በየዘመኑ የሚከሠቱ ተለዋዋጭ ሃይማኖታዊ ፤ ማኅበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖካቲካዊ ችግሮችን በመቃኘት የቤተ ክርስቲያኒቱን ኅዋርያዊ አገልግልት ማጠናከር::